Posts

Showing posts from March, 2019

Esat ዱላ ቀረሽ ክርክር የ ጠ ሚ አብይ አህመድን ወንጀል ኤርሚያስ ለገሰ እና አበበ ገላው ዘከዘኩት1

Image
ከመንግሥት በተሠጠው የመንግሥት መግለጫ መወሠድ ያለበት ዕርምት በከፊል!!! አዲሥ አበባን በተመለከተ፡- ከመንግሥት፡- አዲሥ አበባ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኖሩባት የሁሉም የሆነች ልክ ባህርዳር የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በአምሃራ ክልል የምትደዳደር፣ ልክ አዋሣ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በደቡብ ክልል የምትደዳደር፣ መቀሌ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በትግራይ ክልል የምትደዳደር የሚል ዕንድምታ ያለው መሆኑን እና አዲሥ አበባ ደግሞ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በ…….(በውሥጣቸው በኦሮሚያ ክልል የምትደዳደር) በፌዴራልም በልዩ አሥተዳደር የምትደዳደር ማለትም ሁለት አሥተዳደር አላት እንደማለት በሚል መልኩ ለመግለፅ ተሞክሯል፡፡ ዕርምት፡- አዲሥ አበባ የሁሉም ኢትዮጵዊ የሆነች የሁሉም ብሔረሠብ ሕዝቦች የሚኖሩባት ነገር ግን ከሌሎች የክልል ከተሞች የምትለይ በራሷ የተማሩ ተወላጆቿ የምትደዳደር የፌዴራል መቀመጫ፣ የአፍሪካ መዲና ሥትሆን የየትኛውም ክልል መቀመጫ ያልሆነች ነች፡፡ እዚህ ጋር ግን ህገ መንግሥቱን በመጥቀሥ የኦሮሚያ ዕንብርትም ናትና ሁለት አሥተዳደር አላት ለማለት መሞከር ሥሕተት ሢሆን ይህም ህገ መንግሥት የኦሮሚያ ዕንብርት የሚለው መሻሻል የሚገባው ያለሕዝብ ይሁንታ የተፃፈ የሕገመንግሥት አንቀፅ ነው፡፡ በርግጥ የኦሮሚያም ሆነ የአዲሥ አበባ አሥተዳዳሮች የኦሮሚያ ተወላጆች ሥለሆኑ የሁለት አሥተዳደር አይነት በአንድ ሥሜት የሚፈልጉትን ለማሥፈፀም ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ከመንግሥት፡- የኦዲፒ አመራሮች እና የአዲሥ አበባ አመራሮች የአዲሥ አበባን ዲሞግራፊ ለመቀየር መታወቂያ በመሥጠት እና የሦማሊያ የተፈናቀሉትን 6000 የሚሆኑ ተፈናቃዮች በአዲሥ አበባ ላይ በማሥፈር የተባለው ሥህተት እንደሆነና ይህም አዲሥ አበ

Asrat Breaking News! የባለ አደራ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ታገደ

Image
ሥለመደራጀት!!!! እንደሚታወቀው መደራጀት በየትኛውም ሀገር የሚኖር የአንድ ዜጋ፣ የቡድን፣ የማህበር በህግ ያልተከለከለ የሠብአዊ መብት እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ተመሣሣይ ዓላማ እና አመለካከት ያላቸው ሠዎች በጋራ በመሆን በመደራጀት ዓላማቸውን ማራመድ በህግ ያልተከለከለ ሠብዓዊ መብታቸውን ሊያሥከብሩ ይችላሉ፡፡ ያም ቡድን ወይም ድርጅት ወይም ፓርቲ ዓላማውን በየትኛውም የሃገሪቱ ክልሎች፣ ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎች እንዲሁም ከተሞች እየተዘዋወረ ሕብረተሠቡን ተመሣሣይ ዓላማ እና ዓመለካከት እንዲኖራቸው በሠላም እና ህግን ባከበረ መልኩ እንዲሁም በዴሞክራሢያዊ አካሄድ ሕዝቡን ያለምንም ተፅዕኖ የማንቃት እና የማደራጀት በህግ ያልተከለከለ መብቱን ሊያሥጠብቅ ይችላል፡፡ ሕብረተሠቡም ያለምንም ተፅዕኖ የመረጠውን ወይም የፈለገውን ቡድን፣ ድርጅት፣ ማህበር፣ እንዲሁም ፓርቲ በመደገፍ አባል የመሆን፣ የመመረጥ፣ ሥብሠባዎችን የመሣተፍ፣ ሃሣባቸውን በነጻነት የመግለፅ ወዘተ… ዴሞክራሢያዊ መብታቸው እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ሥለሆነም አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ አንዳንድ ነገሮችን እያነሣን ሥለመደራጀት ማብራራት ይቻላል፡፡ ለምሣሌ ወሎ በታሪክም ሆነ በህግ የአምሃራ ብሔረሠብ የሆነ እንዲሁም አምሃራዎች የሠፈሩበት ቦታ እንደሆነ እና በአምሃራም አሥተዳደር የሚተዳደር እንደሆነ ቢታወቅም ነገር ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኖሩበት ቦታ እንደሆነም ማወቅ ይኖርብናል፡፡ ሥለዚህ እዚህ ሥፍራ ላይ የሚኖሩ የትኛውም ሕብረተሠቦች ተመሣሣይ አመለካከት ያላቸው ለምሣሌ የኦነግን ወይም የኦሮሞን ዘውግ የሚያራምዱ እና የሚደግፉ የወሎ ህብረት ማሕበር በማቋቋም ሊደራጁ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ተመሣሣይ አመለካከት ያላቸው ሕብረተሠቦች ለምሣሌ የአብን ወይም የአምሃራን ዘውግ የሚ

[ዱላ ቀረሽ ክርክር ] የ ጠ/ሚ አብይ አህመድን ወንጀል ኤርሚያስ ለገሰ እና አበበ ገላው ዘከዘኩት

Image
ከመንግሥት በተሠጠው የመንግሥት መግለጫ መወሠድ ያለበት ዕርምት በከፊል!!! አዲሥ አበባን በተመለከተ፡- ከመንግሥት፡- አዲሥ አበባ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኖሩባት የሁሉም የሆነች ልክ ባህርዳር የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በአምሃራ ክልል የምትደዳደር፣ ልክ አዋሣ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በደቡብ ክልል የምትደዳደር፣ መቀሌ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በትግራይ ክልል የምትደዳደር የሚል ዕንድምታ ያለው መሆኑን እና አዲሥ አበባ ደግሞ የሁሉም ኢትዮጵዊ እንደሆነች ግን በ…….(በውሥጣቸው በኦሮሚያ ክልል የምትደዳደር) በፌዴራልም በልዩ አሥተዳደር የምትደዳደር ማለትም ሁለት አሥተዳደር አላት እንደማለት በሚል መልኩ ለመግለፅ ተሞክሯል፡፡ ዕርምት፡- አዲሥ አበባ የሁሉም ኢትዮጵዊ የሆነች የሁሉም ብሔረሠብ ሕዝቦች የሚኖሩባት ነገር ግን ከሌሎች የክልል ከተሞች የምትለይ በራሷ የተማሩ ተወላጆቿ የምትደዳደር የፌዴራል መቀመጫ፣ የአፍሪካ መዲና ሥትሆን የየትኛውም ክልል መቀመጫ ያልሆነች ነች፡፡ እዚህ ጋር ግን ህገ መንግሥቱን በመጥቀሥ የኦሮሚያ ዕንብርትም ናትና ሁለት አሥተዳደር አላት ለማለት መሞከር ሥሕተት ሢሆን ይህም ህገ መንግሥት የኦሮሚያ ዕንብርት የሚለው መሻሻል የሚገባው ያለሕዝብ ይሁንታ የተፃፈ የሕገመንግሥት አንቀፅ ነው፡፡ በርግጥ የኦሮሚያም ሆነ የአዲሥ አበባ አሥተዳዳሮች የኦሮሚያ ተወላጆች ሥለሆኑ የሁለት አሥተዳደር አይነት በአንድ ሥሜት የሚፈልጉትን ለማሥፈፀም ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ከመንግሥት፡- የኦዲፒ አመራሮች እና የአዲሥ አበባ አመራሮች የአዲሥ አበባን ዲሞግራፊ ለመቀየር መታወቂያ በመሥጠት እና የሦማሊያ የተፈናቀሉትን 6000 የሚሆኑ ተፈናቃዮች በአዲሥ አበባ ላይ በማሥፈር የተባለው ሥህተት እንደሆነና ይህም አዲሥ አበባ

የባለአደራው ጋዜጣዊ መግለጫ ክልከላ-(ራስ ሆቴል) በድብቅ የተቀረፀ Ethiopia: Ethiopis

Image
እና የህወሃት መራሹ የኢህአዴግ መንግሥት እና የኦነግ መራሹ የዶ/ር አብይ የኢህአዴግ መንግሥት እንዴት ነው የሚለያዩት???????????? ዴሞክራሢ አለ ወይ??????? በነፃነት የመደራጀት መብት አለ ወይ?????????? ሥለመደራጀት!!!! እንደሚታወቀው መደራጀት በየትኛውም ሀገር የሚኖር የአንድ ዜጋ፣ የቡድን፣ የማህበር በህግ ያልተከለከለ የሠብአዊ መብት እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ተመሣሣይ ዓላማ እና አመለካከት ያላቸው ሠዎች በጋራ በመሆን በመደራጀት ዓላማቸውን ማራመድ በህግ ያልተከለከለ ሠብዓዊ መብታቸውን ሊያሥከብሩ ይችላሉ፡፡ ያም ቡድን ወይም ድርጅት ወይም ፓርቲ ዓላማውን በየትኛውም የሃገሪቱ ክልሎች፣ ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎች እንዲሁም ከተሞች እየተዘዋወረ ሕብረተሠቡን ተመሣሣይ ዓላማ እና ዓመለካከት እንዲኖራቸው በሠላም እና ህግን ባከበረ መልኩ እንዲሁም በዴሞክራሢያዊ አካሄድ ሕዝቡን ያለምንም ተፅዕኖ የማንቃት እና የማደራጀት በህግ ያልተከለከለ መብቱን ሊያሥጠብቅ ይችላል፡፡ ሕብረተሠቡም ያለምንም ተፅዕኖ የመረጠውን ወይም የፈለገውን ቡድን፣ ድርጅት፣ ማህበር፣ እንዲሁም ፓርቲ በመደገፍ አባል የመሆን፣ የመመረጥ፣ ሥብሠባዎችን የመሣተፍ፣ ሃሣባቸውን በነጻነት የመግለፅ ወዘተ… ዴሞክራሢያዊ መብታቸው እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ሥለሆነም አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ አንዳንድ ነገሮችን እያነሣን ሥለመደራጀት ማብራራት ይቻላል፡፡ ለምሣሌ ወሎ በታሪክም ሆነ በህግ የአምሃራ ብሔረሠብ የሆነ እንዲሁም አምሃራዎች የሠፈሩበት ቦታ እንደሆነ እና በአምሃራም አሥተዳደር የሚተዳደር እንደሆነ ቢታወቅም ነገር ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኖሩበት ቦታ እንደሆነም ማወቅ ይኖርብናል፡፡ ሥለዚህ እዚህ ሥፍራ ላይ የሚኖሩ የትኛውም ሕብረተሠቦች ተመ

Esat Mereja ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ ኤርሚያስ ለገሰ Ethiopia

Image

History የጀግናው በላይ ዘለቀ ታሪክ ያባኮስት ያአባን ኮስትር ታሪክ ስማ በጣም ውስጤ ይ

Image

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ - ኤርሚያስ ለገሰ | Ethiopia

Image

አሥራት መድረክ ከዶ ር ሲሳይ መንግሥቴ እና ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጋር የተደረገ ቆይታ full

Image

Ethiopia -የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ንግግር | የፓርቲ ምስረታ

Ethiopia -የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ንግግር | የፓርቲ ምስረታ

NAMA LTV show about current poletics full

Image

Gitim Hilina Desalegn በሠፋ ሀገር ጠበን ኢትዮጵያን አንሠጥም! full

Image

Gitim Hilina Desalegn በሠፋ ሀገር ጠበን ኢትዮጵያን አንሠጥም! full

Image

General and Dr Position given to Abiy Ahimed on 9 month Training Certif...

Image

Behind The Screen (Prime Minister Abiy Ahimed)

Image

አስራት መድረክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እና ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጋር የተደረገ ቆይታ ለቅምሻ

Image

Reyot የፊንፊኔ ተረት ሲፈርስ በራራ… ቀዳሚት አዲስአበባ፤ አዲስ ልዩ ጥንቅር

Image

Reyot ርዕዮት ኪን ዘውገኞች እና የአዲስ አበባ ስያሜዎች ፊንፊኔም ሸገርም አማርኛ ናቸው! Reyot...

Image

Reyot አዲስ አበባ፤ ፊንፊኔ፤ በራራ፤ ሸገር ፨፨ የስያሜዎቹ አጀማመር ታሪክ

Image

Tedy Yesimu Tirguame

Image
መላዕክቶች እኛን ዘወትር ከክፉ የሚጠብቁን፣ የሚረዱን፣ የሚያማልዱን የእግዚአብሔር ረቂቅ አገልጋዮች ናቸው!!!!!!!!!!!! ስለመላዕክቶች፡- መላዕክቶች እኛን የሰው ሎጆች ዘወትር ከክፉ ዳቢሎስ እና ጭፍራዎቹ የሚጠብቁን፣ የሚረዱን፣ የሚያማልዱን፣ ፀሎታችንን ወደ አምላካችን እግዚአብሔር የሚያሳርጉልን የእግዚአብሔር ረቂቅ አገልጋዮች ናቸው፡፡ ለመላዕክቶችም የአክብሮት ስግደት እንደሚገባ፣ እንደሚያማልዱን፣ እንደሚጠብቁን፣ ፀሎታችንን እንደሚያሳርጉልን፣ በዓለም መጨረሻ ጥሩ የሰሩትን ካልሠሩት እንደሚለዩ፣ ረቂቅ እና ነበልባል እሳት እንደሆኑ ወዘተ…. በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቅሶ እናያለን፡፡ (ሉቃስ 1፡19) መልአኩም መልሶ፡፡ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፣ እንድናገርህም ይህችንም የምስራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፡፡ (መፅሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ) እርሱም አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቻለሁ አለ፡፡ ኢያሱም ወደ ምደር በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደና፡፡ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው? አለው፡፡ (ኦሪት ዘፍጥረት 19፡1) ሁለቱም መላዕክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር፡፡ ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፣ አላቸውም፡፡ (መዝሙረ ዳዊት 91:11) በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን   ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ ( መዝሙረ ዳዊት 104:4) መላእክቱን መንፈስ የሚያደርግ፥ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል። " ( የማቴዎስ ወንጌል 4:6) መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች