Posts
Showing posts from February, 2019
Dawit Tsige Aman Yihun አማን ይሁን New Ethiopian Music 2018 Official V...
- Get link
- X
- Other Apps
Nuradis Seid & Tilahun Ale Sesi Guma ሰሲ ጉማ New Ethiopian Music 201...
- Get link
- X
- Other Apps
Nuradis Seid Ho Bel ሆበል New Ethiopian Music 2017 Official Video
- Get link
- X
- Other Apps
Alemye Getachew Kelem Shash ቀለም ሻሽ New Ethiopian Music 2019 Offici...
- Get link
- X
- Other Apps
ESAT Day Celebrity with Getsh Mamo እነ መሳይ መኮንን በጌትሽ ማሞ ሙዚቃ በስሜት ሲጨፍሩ ...
- Get link
- X
- Other Apps
ቀን 06/11 2010 ዓ.ም. ኢትዮጵያዊው ሙሴ! ወትሮም የነበርን በእርሱ የተፈጠርን ሀገረ እግዚአብሔር ብርቱዎች ሃያላን እስራኤል-ኢትዮጵያ ቀድሞም የባረከን የእስራኤል ርዕስት የከነዓን ምድር የኢትዮጵያ ፈርጥ ደሞም የባህር ዳር ጊዎን የሚከባት የኖህ መቀመጫ የበረከት ሀገር እንዴት ትረሳለች እንደምን ታልፋለች እንዴት ትተዋለች እንዴት ትመክናለች እጆቿን ዘርግታ ፈጣሪዬ ያለች፡፡ ታዲያ ሙሴን ለእስራኤል ከግብፁ ባርነት ዮርዳኖስን ከፍሎ ነፃ እንዳወጣቸው ከሞት ከአርነት እምዬን ኢትዮጵያ ደግሞ ሊደርስላት ብረሳሽ ቀኜ ይርሳኝ አለሁልሽ ሊላት ኢትዮጵያዊውን ሙሴ ኢትዮጵዊ አርበኛ እኔን ቢያስነሳላት ቢያደርግ ጥበበኛ ማን ይቃወመዋል ማንስ ይችለዋል አስተውል አትቅና እመነኝ እመነኝ መቀበል ብቻ ነው አርያ እንድሆን እርሱ ከመረጠኝ፡፡ በእርግጥ እናውቃለን ማጉረምረም መዘንጋት እየተዋለለ ዮርዳኖስ ተሻግሮ የግብፅ ፍርፋሪ መመኘት እንዳለ፡፡ ይሁን እንጂ ቅሉ የጉዞአችን መስመር መድረሻ ስላለው የከንዓን ርዕስት የከነዓን መንደር መቁሰሉ መድማቱ ዝቅታም ስላለ ከፍ እንደማለቱ መውውጣቱ መውረዱ እየተገፋፉ ወደፊት መሄዱ ከነዓን ለመውረስ እራስን በማደስ ይኸው ነው ሚስጥሩ የሚያስጨንቀው ምጥ ለመውጣት ለማምለጥ ከጭቃው ረመጥ፡፡
Please visit my site for different political, social, religion, cultural and so many other issues.
- Get link
- X
- Other Apps