Gitim Kali ena Kelem Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps - April 08, 2019 አዲሥ አበባ ቤቴ!!!አዲሥ አበባ ቤቴአለሁ በሂወቴሣወድሥሽ ልኑር በፅኑ አንደበቴህልቁ መሣፍርትሽ ተቆጥሮ የማያልቅ እምዬ እናቴ፡፡ Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps Comments
Asrat Breaking News! የባለ አደራ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ታገደ - March 31, 2019 ሥለመደራጀት!!!! እንደሚታወቀው መደራጀት በየትኛውም ሀገር የሚኖር የአንድ ዜጋ፣ የቡድን፣ የማህበር በህግ ያልተከለከለ የሠብአዊ መብት እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ተመሣሣይ ዓላማ እና አመለካከት ያላቸው ሠዎች በጋራ በመሆን በመደራጀት ዓላማቸውን ማራመድ በህግ ያልተከለከለ ሠብዓዊ መብታቸውን ሊያሥከብሩ ይችላሉ፡፡ ያም ቡድን ወይም ድርጅት ወይም ፓርቲ ዓላማውን በየትኛውም የሃገሪቱ ክልሎች፣ ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎች እንዲሁም ከተሞች እየተዘዋወረ ሕብረተሠቡን ተመሣሣይ ዓላማ እና ዓመለካከት እንዲኖራቸው በሠላም እና ህግን ባከበረ መልኩ እንዲሁም በዴሞክራሢያዊ አካሄድ ሕዝቡን ያለምንም ተፅዕኖ የማንቃት እና የማደራጀት በህግ ያልተከለከለ መብቱን ሊያሥጠብቅ ይችላል፡፡ ሕብረተሠቡም ያለምንም ተፅዕኖ የመረጠውን ወይም የፈለገውን ቡድን፣ ድርጅት፣ ማህበር፣ እንዲሁም ፓርቲ በመደገፍ አባል የመሆን፣ የመመረጥ፣ ሥብሠባዎችን የመሣተፍ፣ ሃሣባቸውን በነጻነት የመግለፅ ወዘተ… ዴሞክራሢያዊ መብታቸው እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡ ሥለሆነም አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ አንዳንድ ነገሮችን እያነሣን ሥለመደራጀት ማብራራት ይቻላል፡፡ ለምሣሌ ወሎ በታሪክም ሆነ በህግ የአምሃራ ብሔረሠብ የሆነ እንዲሁም አምሃራዎች የሠፈሩበት ቦታ እንደሆነ እና በአምሃራም አሥተዳደር የሚተዳደር እንደሆነ ቢታወቅም ነገር ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኖሩበት ቦታ እንደሆነም ማወቅ ይኖርብናል፡፡ ሥለዚህ እዚህ ሥፍራ ላይ የሚኖሩ የትኛውም ሕብረተሠቦች ተመሣሣይ አመለካከት ያላቸው ለምሣሌ የኦነግን ወይም የኦሮሞን ዘውግ የሚያራምዱ እና የሚደግፉ የወሎ ህብረት ማሕበር በማቋቋም ሊደራጁ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ተመሣሣይ አመለካከት ያላቸው ሕብረተሠቦች ለምሣሌ የአብን ወይም የአምሃራን ዘውግ የሚ... Read more
Comments
Post a Comment