History Atse Minilik







ቀን 23/06 2011 ዓ.ም.

አድዋ!!!

ቃሌም
ቃል ነበረ ነገም የምፀና ለሀቅ የተሠለፍኩ

ደግሞም በምዬ ምንሊክ በንግሥት ጣይቱ ክታብ የተከተብኩ

የአባቶቼን ገድል ታሪክ የማፀና

ልበ ሙሉ ታጋይ ክችም አይበገር ጀግና

በዓለም ምሣሌ የነፃነት አርማ የሀበሾች አውራ

አድዋን የምዘክር ለኢትዮጵያ ጮራ ፀሀይን ያበራ

ተቀበል...!!!

ዘራፍ ለሀገሬ በአርበኛነት ወኔ

በኢትዮጵያዊ ደሜ አለሁ ለወገኔ!.......

ተቀበል...!!!

Comments

Popular posts from this blog